ፈልጉ። ይማሩ። ይደጉ።

ለስደተኞች፣ ጥገኝነት ጠያቂዎች፣ መጤዎች እና ተቀባይ ማህበረሰቦች መረጃ እና ትምህርት የመስመር ላይ ማዕከል። ተጨማሪ እውቀት ለማግኘት ቪዲዮ ይመልከቱ።

ነጻ የሆነ የመስመር ላይ(ኦንላይን) ትምህርት ይማሩ

USAHello በብዙ ቋንቋዎች ነፃ ትምህርቶች አሉት። የእኛ ትምህርቶች ለ GED® ፈተናዎች እና ለአሜሪካ የዜግነት ፈተና ያዘጋጅዎታል። የትኛውም ቦታ፣ በማንኛውም ጊዜ ይማሩ እና በራስዎ ፍጥነት ያጥኑ።

የትም ይማሩ

በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ያጥኑ። የትም ብትሆኑ በማንኛውም ጊዜ መማር ትችላላችሁ።

ለመጠቀም ቀላል

በራስዎ ፍጥነት ይሂዱ። ትምህርቶችን ያንብቡ እና የፈለጉትን ያህል ጊዜ ጥያቄዎችን ይውሰዱ።

ለእርስዎ የተሰራ

ትምህርቶቻችን የተዘጋጁት ለእንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪዎች ነው።

GED® ክፍል

ለGED® ዲፕሎማዎ በመስመር ላይ ይማሩ። በሁለተኛ ደረጃ ዲፕሎማ፣ ኮሌጅ መግባት ወይም የተሻለ ስራ ማግኘት ትችላለህ።

ክፍሉን ይውሰዱ
የዜግነት ትምህርት

ለአሜሪካ የዜግነት ፈተና ተዘጋጁ። በቃለ መጠይቅዎ ምን እንደሚጠብቁ ይወቁ እና በሚማሩበት ጊዜ እንግሊዝኛን ይለማመዱ።

ክፍሉን ይውሰዱ
FindHello መተግበሪያ Houston ፍለጋ ካርታ
በአቅራቢያዎ እርዳታ ያግኙ

የሕግ እርዳታ፣ የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን፣ የጤና ክሊኒኮች፣ የመኖሪያ ቤት ድጋፍ እና ሌሎችንም ያግኙ። FindHello በተባለው መተግበሪያ አማካኝነት በአሜሪካ ለሚገኙ ስደተኞች የአካባቢ ካርታ እና የአገልግሎት ዝርዝርን ይፈልጉ።

ፍለጋችሁን ጀምሩ